ሙከራ 2



ቀን:
በፈተና ላይ የሚያሳልፈው ጊዜ;:
Score:


Wed Jan 07, 2026

0/10

አንድ ቃል ላይ ጠቅ ያድርጉ
1. ቤተሰቤ እዚህ ናቸው።
My is here   See hint
2. ስድስተኛው ቀን ቅዳሜ ነው።
The day is Saturday   See hint
3. ዛሬ ሞቃታማ ነው።
It is today   See hint
4. የቱን መጽሐፍ ነው የሚጠቀሙት?
Which textbook are you ?   See hint
5. ሻይ ከወተት ጋር እፈልጋለው።
I’d like a tea with   See hint
6. መቼ ነው እዛ የምንደርሰው?
When we be there?   See hint
7. ጉብኝቱ መቼ ነው የሚጀምረው?
When does the tour ?   See hint
8. ማበጠሪያ ፤ ጥርስ ብሩሽ እና የጥርስ ሳሙና ያስፈልጉሃል/ሻል።
You need a comb, a and toothpaste   See hint
9. ቤተሰብዎ የት ነው የሚኖሩት?
Where your family live?   See hint
10. የጥርስ ሕመም አለኝ።
I a toothache   See hint