ሙከራ 38



ቀን:
በፈተና ላይ የሚያሳልፈው ጊዜ;:
Score:


Mon Dec 29, 2025

0/10

አንድ ቃል ላይ ጠቅ ያድርጉ
1. እኛ ከሰዎች ጋር መነጋገር እንፈልጋለን።
We to speak with people   See hint
2. ሴቷ የብርቱካን እና የወይን ጭማቂ ትወዳለች።
The woman likes and grapefruit juice   See hint
3. ሽንኩርቶቹን እኔ ብክትፋቸው ይሻላል?
I cut the onions?   See hint
4. ሌሎች የቱሪስት መስዕብ የሆኑ ቦታዎች አሉ?
Are there any other places of ?   See hint
5. የተጠበሰ ዳቦ በቋሊማ እና አይብ?
Toast with sausage and ?   See hint
6. በበረዶ አሳንሱር ወደ ላይ ይሄዳሉ?
Do take the ski lift to the top?   See hint
7. እዛ ካፌ ነው።
There is a café over   See hint
8. ፎጣ ይዘካል/ሻል?
Do you have a ?   See hint
9. ቦርሳው ከታክሲው ጀርባ ነው።
The is in the back of the taxi   See hint
10. አንተም ነገ ትመጣለህ?
Are you coming too?   See hint