ሙከራ 37



ቀን:
በፈተና ላይ የሚያሳልፈው ጊዜ;:
Score:


Thu Jan 01, 2026

0/10

አንድ ቃል ላይ ጠቅ ያድርጉ
1. ቋንቋዎችን መማር ሳቢ ወይም አጓጊ ነው።
ቋንቋታት ማራኺ እዩ።   See hint
2. ልጁ ኮካ እና የፖም ጭማቂ ይወዳል።
እቲ ቆልዓ ጽማቝ-ቱፋሕን ይፈቱ።   See hint
3. የምታበስለው/ይው በኤሌክትሪክ ወይስ በጋዝ ነው?
ብኤለትሪክ ወይ ብጋዝ ዲኻ ምግቢ ?   See hint
4. የባህር ላይ ጉብኝት ያድርጉ።
ሓደ ናይ ዙረት ግበሩ ኢኹም።   See hint
5. ዳቦ በማርመላታ እና በማር?
ባኒ ምስ መዓርን።   See hint
6. በበረዶ ላይ ይንሸራተታሉ?
ናይ ውርጪ ስፖርት ምኻድ ትኽእል ዶ?   See hint
7. መጸዳጃ ቤት የት ነው?
ሽቓቕ ኣሎ?   See hint
8. ዋና ለመሄድ ፍላጎት አለህ/ሽ?
ናብ ምሕምበሲ ናይ ምኻድ ኣሎካ ዲዩ?   See hint
9. ሱፐርማርኬት የት ነው ያለው?
ኣበይ ኣሎ?   See hint
10. ምን እየሰራህ ነው፧
እንታይ አለኻ፧   See hint