ሙከራ 48



ቀን:
በፈተና ላይ የሚያሳልፈው ጊዜ;:
Score:


Tue Dec 30, 2025

0/10

አንድ ቃል ላይ ጠቅ ያድርጉ
1. ዋና ከተሞች ትልቅና ጫጫታማ ናቸው።
Capital are big and noisy   See hint
2. እነሱ መደነስ አይወዱም።
do not like to dance   See hint
3. በዚህ መጥበሻ ነው አሳውን የምትጠብሰው/ የምትጠብሺው?
Are you frying the in this pan?   See hint
4. ያንን መናፈሻ ወድጄዋለው።
I that park   See hint
5. የአበባ ጎመን አለዎት?
Do you have ?   See hint
6. እባክዎን እዚህ ጋር ያቁሙ።
stop here   See hint
7. ዛሬ ምሽት በቴሌቪዥን ምንድን ነው የሚታየው?
What’s on TV this ?   See hint
8. ውሃው ንፁህ ነው?
Is the water ?   See hint
9. የምድር ውስጥ ባቡር ላይ በጣም ብዙ ሰዎች አሉ።
There are too many on the subway   See hint
10. ፓርኩ ውስጥ ነኝ።
in the park   See hint